am_tq/jhn/09/32.md

284 B

ፈሪሳዊያን ለሰውየም ምላሽ ምን አይነት አጸፋዊ ምላሽ ሰጡ?

እነርሱም “ሁለንተናህ በኃጢአት ተወርሶ የተወለድክ! አንተ እኛን ልታስተምር ነውን?” አሉና ከምኲራብ አስወጡት።