am_tq/jhn/09/26.md

306 B

ዕውር የነበረውም ሰው፥ ፈሪሳውያንን ምን ጥያቄ ጠየቃቸው?

ዕውር የነበረው ሰው “ስለምን እንደገና መስማት ትፈልጋላችሁ? እናንተም የእርሱ ደቀ መዛሙርት መሆን ትፈልጋላችሁን?” አላቸው።