am_tq/jhn/09/24.md

722 B

ፈሪሳውያን ዕውር የነበረውን ሰው እንደገና ጠርተው ምን አሉት?

“አንተ እውነቱን በመናገር እግዚአብሔርን አክብር፤ ይህ ሰው (ኢየሱስ) ኃጢአተኛ መሆኑን እኛ እናውቃለን” አሉት።

ዕውር የነበረውን ሰው ፈሪሳውያን ኢየሱስን ሃጢአተኛ ብለው ሲጠሩ የሰጠው ምላሽ ምን ነበር?

ዕውር የነበረውም ሰው፥ “እርሱ ኃጢአተኛ መሆኑን እኔ አላውቅም፤ አንድ ነገር ዐውቃለሁ፤ ይኸውም እኔ ዕውር እንደ ነበርኩና አሁን ማየት እንደ ቻልኩ ብቻ ነው” ሲል መለሰ።