am_tq/jhn/09/22.md

401 B

የሰውየው ወላጆች “እርሱ በዕድሜው ሙሉ ሰው ነው፤ እርሱን ጠይቁት” ያሉት ለምንድን ነው?

ወላጆቹ ይህን ያሉት ኢየሱስን “መሲሕ ነው” የሚል ሰው ቢኖር የአይሁድ ባለሥልጣኖች ከምኲራብ ሊያስወጡት ተስማምተው ስለ ነበረ እነርሱን በመፍራት ነበር።