am_tq/jhn/09/19.md

396 B

የሰውየው ወላጆች ስለ ልጃቸው ምን መሰከሩ?

ይህ ሰው ልጃችን መሆኑንና ዕውር ሆኖ መወለዱን እናውቃለን፤ ብለው መሰከሩ

የሰውየው ወላጆች አናውቅም ያሉት ምንድን ነው?

አሁን እንዴት እንደሚያይና ዐይኖቹንም ማን እንደአበራለት አናውቅም አሉ፤