am_tq/jhn/09/08.md

246 B

ይህ ሰው ያ ተቀምጦ ይለምን የነበረው አይደለምን? እያሉ ሰዎች ሲከራከሩ ዕውር የነበረው ሰው የሰጠው ምለሽ ምንድን ነው?

ሰውየው እኔው ነኝ ብሎ መሰከረ