am_tq/jhn/09/06.md

423 B

ዕውሩ ሰው በሰሊሆን መጠመቂያ ከታጠበ በኃላ ምን ሆነ፡

ማየት ቻለ፡፡

ኢየሱስ ዕውሩን ሰው ምን አደረገው ምንስ ተናገረው?

ኢየሱስ በመሬት ላይ እንትፍ አለና በምራቁ ዐፈር ለወሰ፤ በጭቃውም የዕውሩን ዐይኖች ቀባና፥ “ሄደህ በሰሊሆም መጠመቂያ ታጠብ” አለው።