am_tq/jhn/08/52.md

801 B

አይሁዶች ኢየሱስ አጋንንት አለበት ያሉት ለምንድን ነው?

ኢየሱስ “እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚጠብቅ ፈጽሞ አይሞትም።” ብሎ ስለተናገረ ነው፡፡

ኢየሱስ ፈጽሞ አይሞትም ብሎ መናገሩን አይሁዳውያን እንዴት እንደ እንግዳ ነገር አዩት?

አካላዊ ሞትን አነው ያሰቡት፡፡ አብርሃም እንኳ ሞቶአል፤ ነቢያትም ሞተዋል፤