am_tq/jhn/08/28.md

338 B

ኢየሱስን የላከው አብ ለምንድን ነው ከእርሱ ጋር የሚሆነው ብቻውንም የማይተወው?

የላከው ከእየሱስ ጋር የሚሆነውና የማይተወወው ኢየሱስ ዘወትር የሚያደርገው እርሱን ደስ የሚያሰኘውን ነገር ስለ ሆነ ነው፡፡