am_tq/jhn/08/12.md

403 B

ኢየሱስ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ እኔን የሚከተል ሁሉ የሕይወት ብርሃን ያገኛል፤ በጨለማም አይመላለስም” ብሎ በመናገሩ የፈሪሳውያን ክስ ምን ነበር?

ፈሪሳዊያን ኢየሱስ ስለ ራሱ የሚመሰክረው ምስክርነት እውነት አይደለም ብለው ክስ አቀረቡ፡፡