am_tq/jhn/08/09.md

586 B

“ከእናንተ መካከል ኃጢአት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ በእርስዋ ላይ ይጣል!” ብሎ ከተናገረ በኃላ ሕዝቡ ምን አደረገ?

ኢየሱስ ይህን ከተናገረ በኃላ ከሽማግሌዎች ጀምሮ ሁሉም አንድ በአንድ ከዚያ ሄዱ፤ ኢየሱስ በመካከል ቆማ ከነበረችው ሴት ጋር ብቻውን ቀረ፡፡

ኢየሱስ (ዝሙት ስትሰራ ለተያዘችው) ሴት ምን ነገራት?

ሂጂ፤ ዳግመኛ ኃጢአት አትሥሪ አላት፡፡