am_tq/jhn/08/07.md

346 B

ጸሐፍትና ፈሪሳዊያን ኢየሱስን ደግግመው በዝሙት ስለተያዘችው ሴት ሲጠይቁት የተናገረው ምንድን ነው?

ኢየሱስ “አለና፥ “ከእናንተ መካከል ኃጢአት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ በእርስዋ ላይ ይጣል!” አለ፡፡