am_tq/jhn/08/04.md

279 B

ጸሐፍትና ፈሪሳዊያን ሴቲቱን ወደ ኢየሱስ ያመጡበት ምክንያት ምንድን ነው?

ሴቲቱን ያመጡበት ምክንያት በእርሱ ላይ የክስ ምክንያት እንዲያገኙ ሊፈትኑት ፈልገው ነበር፡፡