am_tq/jhn/07/50.md

1.0 KiB

ፈሪሳዊያን ጠባቂዎቹን “እናንተም ደግሞ ተሳሳታችሁን? ለመሆኑ ከባለ ሥልጣኖች ወይም ከፈሪሳውያን በእርሱ ያመኑ አሉን?” ብለው በጠየቁ ጊዜ ኒቆዲሞስ የሰጠው ምለሽ ምን ነበር?

ኒቆዲሞስ ለፈሪሳዊያን፥ “በሕጋችን መሠረት አንድ ሰው የክስ መልስ አስቀድሞ ሳይሰማለትና ምን እንዳደረገ ሳይታወቅ ይፈረድበታልን?” አላቸው።