am_tq/jhn/07/45.md

306 B

ጠባቂዎቹ “ስለምን (ኢየሱስን) አላመጣችሁትም?” ተብለው በካህናት አለቆችና በፈሪሳውያን ሲጠየቁ ምን አሉአቸው፡

“ይህ ሰው እንደሚናገረው ዐይነት ማንም ተናግሮ አያውቅም” ሲሉ መለሱ።