am_tq/jhn/07/30.md

191 B

ኢየሱስን ለማሰር ጠባቂዎችን የላከው ማን ነው?

የካህናት አለቆችና ፈሪሳውያን ኢየሱስን ለማስያዝ ጠባቂዎችን ላኩ።