am_tq/jhn/07/12.md

460 B

ሕዝቡ ስለ ኢየሱስ ምን ይናገሩ ነበር?

አንዳንዶቹ “እርሱ ደግ ሰው ነው” ሲሉ፥ ሌሎች ደግሞ “አይደለም፤ እርሱ ሕዝቡን ያስታል” ይሉ ነበር።

ማንም በግልጥ ስለ ኢየሱስ የማይናገረው ለምንድን ነበር?

የአይሁድን ባለ ሥልጣኖች በመፍራት ማንም ስለ እርሱ በግልጥ አይናገርም ነበር፡፡