am_tq/jhn/07/05.md

397 B

ኢየሱስ ወደ በዓሉ ላለመሄድ ምን ምክንያት ሰጠ?

ኢየሱስ ለወንድሞቹ የእኔ ጊዜ ገና አልደረሰም፤ ጊዜውም አልደረሰም።

ዓለም ኢየሱስን የሚጠለላው ለምንድን ነው?

ዓለም ኢየሱስን የሚጠላው ኢየሱስ የዓለም ሥራ ክፉ መሆኑን ስለሚመሰክርበት ነው?