am_tq/jhn/07/01.md

206 B

ኢየሱስ ወደ ይሁዳ መሄድ የማይፈልገው ለምንድን ነው?

አይሁድ ሊገድሉት ይፈልጉ ስለ ነበረ ግን በይሁዳ ሊዘዋወር አልፈለገም፤