am_tq/jhn/06/66.md

1.4 KiB

ኢየሱስ ዐሥራ ሁለቱን “እናንተም ደግሞ መሄድ ትፈልጋላችሁን?” ብሎ በጠየቀ ጊዜ ማን ምን ብሎ መለሰ?

ስምዖን ጴጥሮስ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ጌታ ሆይ! ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘለዓለም ሕይወት ቃል አለህ። እኛስ አምነናል፤ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ አንተ እንደ ሆንክም ዐውቀናል።”