am_tq/jhn/06/64.md

266 B

ኢየሱስ ገና ከመጀመሪያው ስለ ሕዝቡ ምን ያውቅ ነበር?

ኢየሱስ ከመጀመሪያ አንሥቶ የማያምኑ እነማን እንደ ነበሩና አሳልፎ የሚሰጠውም ማን እንደ ሆነ ያውቅ ነበር።