ከደቀ መዛሙርቱ ብዙዎቹ ይህን በሰሙ ጊዜ፥ “ይህ አነጋገር ከባድ ነው፤ ማን ሊቀበለው ይችላል?” አሉ። ከዚያ በኃላ ከደቀ መዛሙርቱ ብዙዎቹ ወደ ኃላ ተመለሱ ከእርሱ ጋርም አብረው አልተጓዙም፡፡