am_tq/jhn/06/04.md

891 B

ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ወደ ተራራ ወጥቶ ከተቀመጣ በኃላ ምን ተመለከተ?

ብዙ ሕዝብ ወደ እርሱ ሲመጣ አየ፡፡

ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ወደ ተራራ ወጥቶ ከተቀመጣ በኃላ ምን ተመለከተ?

ብዙ ሕዝብ ወደ እርሱ ሲመጣ አየ

ኢየሱስን ፊልጶስን “ለዚህ ሁሉ ሰው የሚበቃ ምግብ ከየት መግዛት እንችላለን?” ብሎ የጠየቀው ለምንድነው?

ኢየሱስ ይህን የተናገረው ፊልጶስን ለመፈተን ነበር፡፡