am_tq/jhn/05/19.md

292 B

ኢየሱስ ምን አደረገ?

አብ ሲሠራ ያየውን ይሠራል፡፡

የአይሁድ መሪዎች እንዲደነቁ አብ ምን ያደርጋል?

የአይሁድ መሪዎች ይደነቁ ዘንድ አብ ለወልድን የሚሠራውን ሁሉ ያሳየዋል፡፡