am_tq/jhn/05/10.md

320 B

ሕመምተኛው ሰው አልጋውን ተሸክሞ ሲሄድ አይሁዳውያን መሪዎች የተናደዱት ለምንድን ነው?

የተናደዱበት ምክንያት “ዛሬ ሰንበት ስለ ሆነ አልጋህን እንድትሸከም ሕግ አይፈቅድልህም” በማለት ነው፡፡