am_tq/jhn/05/07.md

346 B

“ልትድን ትፈልጋለህን” ለሚለው ጥያቄ ሕመምተኛው የሰጠው ምላሽ ምን ነበር?

ሕመምተኛው “ጌታዮ፣ ውሃ በሚናወጥበት ጊዜ ወደ መጠመቂያዩቱ የሚያወርደኝ ሰው የለኝም፤ ለመግባትም ስሞክር ሌላው ይቀድመኛል” አለው