am_tq/jhn/05/01.md

708 B

በኢየሩሳሌም በበጎች በር አጠገብ ባለ መጠለያ መመላለሻዎች የነበሯት መጠመቂያ ማን ትባላለች?

መጠመቂያዋ ቤተ ሳይዳ ትባላለች፡፡

በቤተ ሳይዳ ማን ነበረ?

በዚያ ቁጥራቸው ብዙ የሆነ የታመሙ፣ ዐይነ ስውሮች፣ አካለ ስንኩላን፣ ሽባዎች በቤተ ሳይዳ መጠለያ መመላለሻዎች ይገኙ ነበር፡፡

በቤተ ሳይዳ ማን ነበረ?

በዚያ ቁጥራቸው ብዙ የሆነ የታመሙ፣ ዐይነ ስውሮች፣ አካለ ስንኩላን፣ ሽባዎች በቤተ ሳይዳ መጠለያ መመላለሻዎች ይገኙ ነበር