am_tq/jhn/04/53.md

320 B

የታመመው ሕጻን አባት ልጁ በሕይወት እንዳለና ትኩሳቱ ኢየሱስ እንደተናገረው ትናንት በሰባት ሰዓት እንደለቀቀው ሲነገረው የሰጠው ምላሽ ምን ነበር?

የቤተ ምንግሥቱ ሹምና ቤተ ሰቡም ሁሉ አመኑ፡፡