am_tq/jhn/04/11.md

309 B

ኢየሱስ የተናገረውን መንፈሳዊ ነገር አለመረዷቷን ለመግለጽ ሴትየዋ ምን ተናገረች?

ሴትየዋው “ጌታዮ፣ መቅጃ የለህም፤ ጉድጓዱም ጥልቅ ነው፤ ታዲያ ይህን ውሃ ከየት ታገኛለህ?” አለችው፡፡