am_tq/jhn/04/06.md

468 B

ኢየሱስ በነበረበት በያዕቆብ የውሃ ጉድጓድ አጠገብ ማን መጣ?

ሳምራዊት ሴት ውሃ ለመቅዳት መጣች፡፡

ኢየሱስ ለሳምራዊቷ ሴት መጀመሪያ የተናገረው ምንድን ነው?

“እባክሽ የምጠጣወ ውሃ ስጪኝ” ነው ያላት፡፡

የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት የት ነበሩ?

ምግብ ለመግዛት ወደ ከተማ ሄደው ነበር፡፡