am_tq/jhn/03/16.md

502 B

እግዚአብሔር ዓለምን መውደዱን እንዴት ነው የገለጸው?

እግዚአብሔር ዓለምን መውደዱን ያሳየው በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው አንድያ ልጁን በመስጠት ነው፡፡

እግዚአብሔር ልጁን የላከው በዓለም ለመፍረድ ነውን?

አይደለም፡፡እግዚአብሔር ልጁን የላከው ዓለም በእርሱ ይድን ዘንድ ነው፡፡