ናትናኤል “ረቢ! አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ፤ አንተ የእስራኤል ንጉስ ነህ” አለው፡ ፡
ኢየሱስ ለናትናኤል ሰማይ ተከፍቶ፣ የእግዚአብሔር መላእክት በሰው ልጅ ላይ ሲወጡና ሲወርዱ ታያቸዋለህ አለው፡፡