am_tq/jhn/01/40.md

528 B

ኢየሱስ ሲነገር ሰምተው የተከተሉት ሁለቱ ሰዎችን ስም ማን ነው?

ከሁለቱ የአንዱ ስም እንድርያስ ነው፡፡

እንድርያስ ለወንድሙ ለእምዖን ስለ ኢየሱስ ምን ነገረው?

እንድርያስ ለስምዖን “መሲሑን አገኘነው” አለው፡፡

ኢየሱስ ስምዖን ማን ተብሎ ይጠራል አለ?

ኢየሱስ ስምዖን “ኬፋ” (ጴጥሮስ ማለት ነው) ተብሎ ይጠራል አለ፡፡