ከሙሉነቱ ነጻ ሥጦታ ተቀብለናል፡፡
ጸጋ እና እውነት በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል መጥተዋል፡፡
ማንም በየትኛውም ጊዜ እግዚአብሔርን ያየው የለም፡፡
በአባቱ እቅፍ ያለው ለእኛ እግዚአብሔርን ገለጸልን፡፡