am_tq/jhn/01/14.md

216 B

ልክ እንደ ቃል ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣ ሌላ ሰው ነበረን?

የለም! ከእግዚአብሔር የመጣው ብቸኛው ልዩ የሆነ አካል ቃል ብቻ ነው፡፡