am_tq/jhn/01/12.md

333 B

በሥሙ ላመኑት ብርሃን ምን አደረገላቸው?

በሥሙ ላመኑት የእግዚአብሔር ልጆች የሆኑ ዘንድ መብት ሰጣቸው፡፡

በሥሙ ያመኑት እንዴ የእግዚአብሔር ልጆች ሆኑ?

ዳግም በመወለድ የእግዚአብሔ ልጆች ይሆናሉ፡፡