am_tq/jhn/01/06.md

284 B

ከእግዚአብሔር የተላከው ሰው ስም ማን ነበር?

ሥሙ ዮሐንስ ይባላል፡፡

ዮሐንስ ምን ሊያደርግ ነው የመጣው?

ሁሉም በእርሱ ያምኑ ዘንድ፤ ስለ ብርሃን ሊመሰክር ነው የመጣው፡፡