am_tq/jer/52/32.md

362 B

ዮአኪን ከእስር ሲፈታ ዮርማሮዴክ ያስተናገደው እንዴት ነበር?

በመልካም አናገረው፣ የክብር ወንበር ሰጠው፡፡ የእስር ቤት ልብሱን ቀየረለት፣ ከእርሱ ማዕድ እንዲመገብ እና በቀሪው ዘመኑ ቀለቡ እንዳይቋረጥበት አደረገ፡፡