am_tq/jer/52/12.md

302 B

ናቡዘረዳን በኢየሩሳሌም ላይ ምን አደረገ?

የያህዌን ቤት፣ የንጉሱን ቤተ መንግስት እና ቤቶችን ሁሉ እንደዚሁም ግንቦችን አቃጠለ ደግሞም በእየሩሳሌም ዙሪያ ያሉ ቅጥሮችን አፈራረሰ፡፡