am_tq/jer/52/09.md

335 B

የባቢሎን ንጉስ በሴዴቅያስ እና በወንዶች ልጆቹ ላይ ምን አደረገ?

የባቢሎን ንጉስ፤ ሴዴቅያስ ዐይኑ እያየ ወንድ ልጆቹን አረዳቸው፣ ከዚያም ዐይኖቹን አወጣ፣ በሰንሰለት አሰረው፣ ወደ ባቢሎንም ወሰደው፡፡