am_tq/jer/49/28.md

263 B

ያህዌ ናቡከደነፆር በቄዳር ላይ ምን እንዲያደርግ ነገረው?

ያህዌ ለናቡከደነፆር፤ ህዝቡን እንዲወጋ፣ እንዲደመስሳቸው፣ እና ሃብታቸውን እንዲወስድ ነገረው፡፡