am_tq/jer/49/26.md

272 B

ያህዌ በደማስቆ ቅጥሮች ላይ እሳት ሲለኩስ ምን ይፈጠራል?

እሳቱ የወልደ አዴርን ጠንካራ ምሽጎች ይበላል፣ ደግሞም ወጣት ወንዶችን እና ሁሉም ተዋጊ ወንዶች ይሞታሉ፡፡