am_tq/jer/49/16.md

262 B

ኤዶማውያን ራሳቸውን ስለ ሸነገሉ እና በገደል መሃል በአለት ንቃቃት ውስጥ በመኖራቸው ደህንነት ስለተሰማቸው ያህዌ ምን ያደርስባቸዋል?

እርሱ ያዋርዳቸዋል፡፡