am_tq/jer/49/14.md

484 B

የያህዌ መልዕክተኛ አገራት ምን ማድረግ እንዳለባቸው ይነግራቸዋል?

መልዕክተኛው ወደ ተለያዩ አገራት በመሄድ ለጦርነት እንዲዘጋጁ እና ኤዶምን እንዲወጉ ይነግራቸዋል፡፡

ያህዌ የኤዶምን ህዝብ ምን አለ?

የኤዶምን ህዝብ በህዝቦች መሃል ታናሽ አደርገዋለሁ፣ ደግሞም የተናቀ ህዝብ ይሆናል አለ፡፡