am_tq/jer/49/01.md

284 B

ሚልኮም የጋድን ምድር የማይወርሰው ለምንድን ነው?

ሚልኮም ጋድን የማይወርሰው ርስቱ የእስራኤል ልጆች ስለሆነ ነው፡፡

በራባት ምን ይሆናል?

የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች፡፡