am_tq/jer/48/46.md

323 B

ኤርምያስ በሞዓባውያን ላይ ምን ይደርሳል አለ?

ሞዓባውያን ይደመሰሳሉ፣ ወንዶች እና ሴቶች ልጆቻቸው ተማርከው ወደ ባዕድ አገር ይወሰዳሉ፣ ነገር ግን አንድ ቀን ያህዌ ወደ አገራቸው ይመልሳቸዋል፡፡