am_tq/jer/48/45.md

258 B

ህዝቡ እስከ ሔሴቦን ከተሞች ድረስ ብቻ መሸሽ ሚችለው ለምንድን ነው?

ምክንያቱም እሳት በሔሴቦን ይነዳል፣ በሞዓብ የሚገኙ የሚኩራሩ ሰዎችን ሁሉ ያቃጥላል፡፡