am_tq/jer/48/40.md

300 B

ያህዌ የቂር ሔሬስ መማረክ እንዴት ይሆናል አለ?

መማረኩ ንስር የሚያድነውን ሲያገኝ እንደሚሆነው በፍጥነት ይሆናል፡፡ ጠላቶቹ ምሽጎቹን ይይዙበታል፣ ወታደሮቹም በፍርሃት ይርዳሉ፡፡