am_tq/jer/48/36.md

269 B

የቂር ሔሬስ ሰዎች ብልጽግናቸው ስለጠፋ ሃዘናቸውን የገለጹት እንዴት ነበር?

ፀጉራቸውን እና ጢማቸውን ተላጬ፣ እጆቻቸውን ሸነተፉ፣ በወገባቸው ዙሪያ ማቅ ታጠቁ፡፡