am_tq/jer/48/28.md

197 B

ነዋሪዎቿ ከኩራታቸው የተነሳ ምን ይደርስባቸዋል?

ከተማቸውን ለቀው ይወጣሉ፣ በአለቶች ስር በገደል አፋፍ ይሰፍራሉ፡፡